እንዴት መጫወት እንደሚቻል እና የውርርዱ ደንቦች፤

Under Construction

 • ለመመዝገብ የምዝገባውን ቁልፍ ይጫኑ፡፡ ወይም የሚጠቀሙበትን የሞባይል ቁጥር እና የይለፍ ቃል በመጻፍ ግባ/ክፈት የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ፡፡
 • የውርርዱ ጨዋት በትክክለኛ የግጥሚያ ውድድር ውጤቶች ላይ የተመሰረተ ነው፤ ተወራራጁ ከተዘጋጁት ትኬቶች/ኩፖን ውስጥ ባለሜዳው ያሸንፋል ወይም እንግዳቡድኑ ያሸንፋል ወይም ደግሞ አቻይወጣሉ የሚሉትን የትንበያ ትኬቶች መምረጥ ይኖርበታል፡፡በእያንዳንዱ ኩፖን አይነቶች 49 የሚሆኑ የጨዋታ ዝርዝሮች አሉ
 • ጨዋታዎቹን ይምረጡ
  የቅንጅቶቹ ጠቅላላ ብዛት በተመረጠው የውርርድ አማራጭና በተመረጡት ግጥሚያዎች ቁጥር ላይ የተመሰረተ ነው፡፡
 • የውርርዱን አይነቶች ከመረጥን በኋላ በእያንዳንዱ ቅንጅት የሚመደበው የውርርድ ገንዘብ መጠን በማስገባት ግዢ መፈጸሙን ለማረጋገጥ ሲባል የመጫወቻውን ቁልፍ መጫን፡፡
 • የሽልማቱ መጠን በገባው የውርርድ ገንዘብ መጠንና በተመረጠው ትኬት የሽልማት መደብ መሰረት የሚሰላ ነው፡፡
 • ለምሳሌ ቴዲ በብር 5000 የገንዘብ መጠን በ3 ጨዋታዎች አቻ ይወጣሉ ብሎ ቢወራረድ

  i) በዚህ ትኬት እጣ ላይ በአቻነት የሚያበቃው የተመረጠ የጨዋታ ብዛት 10 ከሆነ፤ እንዲሁም ምርጫህ የቅንጅቱ አሸናፊ ከሆነ የአሸናፊነቱ መጠን ሲሰላ = 40*5000 = 200,000፤ይሆናል፡፡

  ii) በዚህ ትኬት እጣ ላይ በአቻነት የሚያበቃው የውርርዱ ጠቅላላ ቁጥር 16 ከሆነ፤ እንዲሁም ምርጫህ የቅንጅቱ አሸናፊ ከሆነ የአሸናፊነቱ መጠን ሲሰላ =10*5000 = 50,000 ይሆናል፡፡